እግዚአብሄር ያያል-Pastor MesfinTilaye, April 14

እግዚአብሄር ያያል-Pastor MesfinTilaye, April 14

እግዚአብሔር ቃል ገብቶልን በራሳችን መንገድ የገባልንን ተስፋ ያስፈፀምን ቢመስለን በረከት ሊሆንልን (ሊጠቅመን) አይችልም (ዘፍ 16:1-13) ።እግዚአብሔር የተናገረዉን በወደደዉ ሰዓት  እና መንገድ እራሱ ይፈፅመዋል። “እግዚአብሔር (ያህዌ) በተናገረው መሠረት ሣራን ዐሰባት፤ የገባውንም ተስፋ ፈጸመላት። ሣራ ፀነሰች፤ ልክ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ባለው ጊዜ ለአብርሃም ወንድ ልጅ ወለደችለት።”-ዘፍጥረት 21:1-2

እግዚአብሔር (አገኛት)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *