ክፍል ሁለት: በፓስተር መስፍን ጥላዬ

ክፍል ሁለት: በፓስተር መስፍን ጥላዬ

    1. ሪ ጥቅስ – ዮሐ 15:8
    2.  

    3.  
      1. ደቀመዝሙር የአስተማሪውን ፈለግ የሚከተል፣ አስተማሪው ለመምሰል የሚጥር፣ ግቡን አስተማሪው የደረሰበት ደረጃ ላይ ለመድረስ አድርጎ በህይወት ዘመኑ ሁሉ የሚኖር ሰዉ ነው።
    4.  
    5.  
      1. ክርስቶስ የአባቱን ትዕዛዝ በመጠበቅ በአብ ፍቅር ኖረ (ዮሐ 15:9-11)።
    6.  
    7.  
      1. አብ ወልድን ይወዳል። ስለዚህም ሁሉን ነገር ለኢየሱስ ሰጠው (ዮሐ 3:35-36)።
    8.  
    9.  
      1. አብ ወልድን ይወዳል። የሚያደርገውንም ሁሉ ነገር ያሳየዋል (ዮሐ 5:19-20)።
    10.  
    11.  
      1. ኢየሱስ አብን ይወዳል። ስለዚህም እንዳዘዘው ያደርጋል)። እስከ ሞት ድረስ በመታዘዙ መውደዱን ለዓለም ሁሉ ገለጠ (ዮሐ 14:31)።
    12.  
    13.  
      1. ደቀመዝሙርነት ከመውደድ ይጀምራል።
    14.  
    15.  
      1. የደቀመዝሙርነት የመጀመሪያው ጥሪ ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅር ውስጥ የመኖር ነው (ማር 3:13)።
    16.  
    17.  
      1. የደቀመዝሙርነት ሁለተኛ ጥሪ ክርስቶስ እኛን እንደወደደን እርስ በእርስ መዋደድ ነው (ዮሐ 15:12)።
    18.  
    19.  
      1. እርስ በእርስ መዋደዳችን የኢየሱስ ደቀ መዝሙር የመሆናችን መታወቂያችን ነው (ዮሐ 13:35)።
    20.  
    21. ደቀመዝሙርነት ዋጋ የሚያስከፍል ህይወት ነው (ዮሐ 15:18-20)።

    22.            የደቀመዝሙርነት ሦስተኛው ጥሪ የክርስቶስን መልዕክት ይዞ የመላክ (ወደ ዓለም የመሄድ) እና የማፍራት (ሰዎች እንዲድኑ ወደ ክርስቶስ  ማምጣት) ነው (ዮሐ 15:16፣ 17:18)።
    23. ደቀመዝሙርነት በመንፈስ ቅዱስ እገዛ ወይም ሃይል ብቻ የሚቻል ጥሪ ነው (ሉቃ 4:17)።
      • ደቀመዝሙርነት ዋጋ የሚያስከፍል ህይወት ነው (ዮሐ 15:18-20)።
      • ደቀመዝሙርነት በመንፈስ ቅዱስ እገዛ ወይም ሃይል ብቻ የሚቻል ጥሪ ነው (ሉቃ 4:17)።
  1.  

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *