Our Blog

Latest News

እግዚአብሄር ያያል-Pastor MesfinTilaye, April 14

እግዚአብሔር ቃል ገብቶልን በራሳችን መንገድ የገባልንን ተስፋ ያስፈፀምን ቢመስለን በረከት ሊሆንልን (ሊጠቅመን) አይችልም (ዘፍ 16:1-13) ።እግዚአብሔር የተናገረዉን በወደደዉ ሰዓት  እና መንገድ እራሱ

Read More

የፀጋ ስጦታዎች

ክፍል 3 የእግዚአብሔር ጸጋ ከፍለን ልናገኘዉ የማንችለዉን ድነት እንዲሁ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከፈለዉ ዋጋ እንድንቀበል ያደረገን የእግዚአብሔር ጥበብ ነዉ። ከዚህም ባሻገር ጸጋን

Read More

የፀጋ ስጦታዎች

ክፍል ሁለት የጸጋ ስጦታዎችን እንዴት እንለይ? አጥብቀን በመፀለይ በተደጋጋሚ ወደ ውስጣችን የሚመጡ ነገሮችን ማስተዋል በትንሽ ህብረቶች ውስጥ ፀጋን በመግለጽ መለማመድ የተገለጠ ፍሬን

Read More

የፀጋ ስጦታዎች

ክፍል አንድ የመንፈስ ቅዱስ የፀጋ ስጦታዎች በክርስቶስ ኢየሱስ ለምናምን ሁሉ የተሰጡ ናቸዉ (1 ጴጥ 4:10)። የፀጋ ስጦታዎችን ለምን ተቀበልን? እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ

Read More

ዘላለማዊ ስጦታ 

2 ቆሮ 9: 13-15  “ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። ” በምድር ውስጥ የምንሰጠውና የምንቀበለው ስጦታ ሁሉ ዋጋው ከጊዜ ወደ ጊዜ ይወርዳል:: ከእግዚአብሔር

Read More