Logo2

We are a church deeply rooted in our faith in Jesus and our love for God.

Our church community is dedicated to the purpose of glorifying God through worship. We are committed to living out the Gospel by being called to speak, think, and work in accordance with its teachings. We invite you to join us in prayer, preaching, and teaching His Word, wherever you may be.

Who We Are

Our Mission

Our mission is to spread the teachings of Jesus Christ throughout the Tri-state area and beyond, aiming to inspire non-believers to believe in the Lord, nurture the growth of believers into dedicated disciples, and empower these disciples to become mature, impactful leaders who will carry the Gospel to the ends of the earth.

Our Vision

Our vision is to fulfill the Great Commission given by Jesus to His Church:

‘Matthew 28:19-20 (ESV): Go therefore and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit, teaching them to observe all that I have commanded you. And behold, I am with you always, to the end of the age.’

 

We aspire to carry out this divine mandate by spreading His teachings, baptizing believers, and guiding them to live in accordance with His word, knowing that His presence is with us, sustaining us throughout our mission.

ምን እንሰራለን

እኛ ማን ነን

ተልዕኮ

የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በኒውዮርክ ከነቲከት እና በኒው ጀርሲ አካባቢ እንዲሁም በሩቅ  ላሉትም  ለማቅረብ እና ክርስቲያን ያልሆኑትን በወንጌል መድረስና የዳኑትን በማጥመቅ ደቀ መዛሙርት ማድረግ እና ደቀ መዛሙርትን ወደ ብስለት፣  ብሎም ፍሬያማ መሪዎች ማፍርስት ፣ እነሱም በተራቸው ወደ አለም ሄደው ሌሎችን ወደ ክርስቶስ እንዲማርኩ ማስቻል፤

ራዕይ

ክርስቶስ ለቤተ ክርስቲያን የሰጠውን ራዕይ መፈፅም
“እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው። እና እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ እኔ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

  • ማቴዎስ 28:19-20

What We Believe

God the Father

We affirm the belief in the singular, infinitely perfect God, who exists eternally as a divine Trinity—Father, Son, and Holy Spirit.

Deuteronomy 6:4, Matthew 5:48, Matthew 28:19

አንድ አምላክ አለ፣ (1) ፍፁም የሆነ፣ (2) በሦስት አካላት ለዘላለም የሚኖር አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ። (3)

እግዚአብሔር

We believe in Jesus Christ, who is both true God and true man. He was conceived by the Holy Spirit and born of the Virgin Mary. He died on the cross as a substitutionary sacrifice, just for the unjust, and through His shed blood, all who believe in Him are justified. He rose from the dead according to the Scriptures, ascended to the right hand of Majesty on High as our Great High Priest, and will return to establish His kingdom of righteousness and peace.

Jesus Christ

ኢየሱስ ክርስቶስ

ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክና እውነተኛ ሰው ነው።(4) በመንፈስ ቅዱስ ተጸንሶ ከድንግል ማርያም የተወለደ። (7) በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በፈሰሰው ደሙ ይጸድቃሉ።(8) መጽሐፍ እንደሚል ከሙታን ተለይቶ ተነሣ። ሊቀ ካህናት ነው (10) መንግሥቱን ጽድቁን ሰላምንም ያጸናል (11)

The Holy Spirit

The Holy Spirit is a divine Person, sent to indwell, guide, teach, and empower believers, and to convict the world of sin, righteousness, and judgment.

መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ አካል ነው (12) አማኝ ውስጥ ለመኖር፣ ለመምራት፣ ለማስተማር፣ ለማበረታታት፣የመጣ (13) እና ዓለምን ስለኃጢአት፣ ሰለ ጽድቅ እና ስለ ፍርድ ለመውቀስ የተላከ ነው።(14)

መንፈስ ቅዱስ

The man was originally created in the image and likeness of God: he fell through disobedience, incurring thereby both physical and spiritual death. All men are born with a sinful nature, are separated from the life of God, and can be saved only through the atoning work of the Lord Jesus Christ. The portion of the impenitent and unbelieving is existence forever in conscious torment; and that of the believer, in everlasting joy and bliss.

Man

ሰው

ሰው በመጀመሪያ በእግዚአብሔር አርአያና ምሳሌ ተፈጠረ፡(16) በአለመታዘዝ ወድቆ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሞትን ሞተ። ሰዎች ሁሉ በኃጢአተኛ ተፈጥሮ ተወልደዋል፣(17) ከእግዚአብሔር ሕይወት ተለይተዋል፣ እናም መዳን የሚችሉት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ስራ በማመን ብቻ ነው። (19) በጌታ ያመኑ በዘላለም ደስታና ደስታ ውስጥ ይኖራሉ(20)

Salvation

Salvation has been provided through Jesus Christ for all men; and those who repent and believe in Him are born again of the Holy Spirit, receive the gift of eternal life, and become the children of God.

መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ሁሉ ተዘጋጅቷል; ንስሐም የሚገቡ እና በእርሱ የሚያምኑት ከመንፈስ ቅዱስ ዳግመኛ ይወለዳሉ፣ የዘላለም ሕይወትን ስጦታ ይቀበላሉ፣ እናም የእግዚአብሔር ልጆች ይሆናሉ።(21) እያንዳንዱ አማኝ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ሙሉ በሙሉ እንዲቀደስ፣(22) ከኃጢአትና ከዓለም ተለይቶ ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር ፈቃድ በመሰጠት፣ በቅዱስ ኑሮ እንዲኖር የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው። (23)

መዳን

The Church consists of all believers in Jesus Christ, redeemed through His blood and born again of the Holy Spirit. Christ is the head of the Church , commissioned to be a witness and preach the Gospel to all nations. A local church is a community of Christ-believers joined for worship, edification through the Word of God, prayer, fellowship, proclaiming the Gospel, and observing baptism and the Lord's Supper.

The Church

ቤተ ክርስቲያን

ቤተክርስቲያን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑ፣ በደሙ የተዋጁትን እና በመንፈስ ቅዱስ ዳግመኛ የተወለዱትን ሁሉ ያቀፈች ናት። ክርስቶስ የአካሉ፣ የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፣ (27) በውስጧ ያሉ አማኞች ወደ ዓለም ሁሉ እንዲሄዱ፣ ወንጌልንም ለአሕዛብ ሁሉ እንዲሰብኩ በእርሱ ተልእኮ ተሰጥቶአቸዋል። እግዚአብሔርን ለማምለክ፣ በእግዚአብሔር ቃል ለማተናነፅ ፣ ለጸሎት፣ ለኅብረት፣ ለወንጌል ስብከት፣ እና የጥምቀት እንዲሁም የጌታ እራት ሥርዓትን ለማክበር በአንድነት የሚሰበሰቡ ናቸው።(29)

Resurrection

There will be a bodily resurrection of both the just and the unjust, with the former rising to eternal life and the latter to judgment. The imminent, personal, visible, and premillennial Second Coming of the Lord Jesus Christ is the blessed hope of believers, motivating holy living and faithful service.

የጻድቃንና የኃጢአተኞች ሥጋዊ ትንሣኤ ይሆናል። የፊተኛው ትንሣኤ ለሕይወት ነው፤ (30) ለኋለኛው ትንሣኤ ለፍርድ ነው።(31) የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት ቀርቧል(32) እና ግላዊ፣ የሚታይ እና ቅድመ-ሺህ አመት ይሆናል።(33) ይህ የአማኙ የተባረከ ተስፋ እና ለቅዱስ ህይወት እና ታማኝ አገልግሎት ማበረታቻ የሆነ ወሳኝ እውነት ነው።(34)

ትንሳኤ