የፀጋ ስጦታዎች

ክፍል ሁለት የጸጋ ስጦታዎችን እንዴት እንለይ? አጥብቀን በመፀለይ በተደጋጋሚ ወደ ውስጣችን የሚመጡ ነገሮችን ማስተዋል በትንሽ ህብረቶች ውስጥ ፀጋን በመግለጽ መለማመድ የተገለጠ ፍሬን ማየት የቅዱሳንን ምስክርነት መስማት በተለይ ከመሪዎች የጸጋ ስጦታ አይነቶች የሃይል ስጦታዎች እግዚአብሔር ሃይሉን የሚገልጥባቸው የፀጋ ስጦታዎች ናቸው እነርሱም እምነት: ተአምራትን ማድረግና ፈውስ ናቸው ።  1.1) የእምነት ስጦታ ሀ. የመዳን እምነት:- ያለ እምነት መዳንም […]

የፀጋ ስጦታዎች

ክፍል አንድ የመንፈስ ቅዱስ የፀጋ ስጦታዎች በክርስቶስ ኢየሱስ ለምናምን ሁሉ የተሰጡ ናቸዉ (1 ጴጥ 4:10)። የፀጋ ስጦታዎችን ለምን ተቀበልን? እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ እንዲከብር ነዉ (1 ጴጥ 4:11) ቤተክርስትያን እንድትታነፅ (ቅዱሳን ወደ ክርስቶስ ሙላት እንዲደርሱበት) ነዉ (1 ቆሮ 12:7፣ 1 ቆሮ 14:2፣ 1 ጴጥ 4:10) እንደ አንድ አካል ያለ መበላለጥ በአንድነት እንድንኖር ነዉ (1 ቆሮ 12:14-30) […]

ዘላለማዊ ስጦታ 

2 ቆሮ 9: 13-15  “ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። ” በምድር ውስጥ የምንሰጠውና የምንቀበለው ስጦታ ሁሉ ዋጋው ከጊዜ ወደ ጊዜ ይወርዳል:: ከእግዚአብሔር ዘንድ የማይለወጥ ፣ የማይቀንስ የማይደበዝዝ ፣ ዘላለማዊ ስጦታ ተሰጥቶናል::የተሰጠን ዘላለማዊ ስጦታ ምንድነው ? ኢየሱስ ነው !! ሰጪውስ ማን ነው ? እግዚአብሔር ነው !!1 ዮሐንስ 3:16ምክንያቱስ ምንድነው ? ስለ ኃጢአታችን ማስተሰሪያ እንዲሆነን 1 ዮሐንስ 4:10 […]

እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ በሁለት አበይት ነገሮች ዙሪያ ተምረናል

እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ በሁለት አበይት ነገሮች ዙሪያ ተምረናል  1. መንፈስ ቅዱስ ከሰዎች ጋር ሶስት መሰረታዊ  ግንኙነቶች አሉት    (ሀ) ዮሐ 3:3-6- ዳግም ልደት የሚገኘዉ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ነዉ።   (ለ) ሮሜ 8:9፣ 1 ቆሮ 6:19፣ ገላ 4:6- ክርስቶስ እየሱስን አምነዉ ዳግም በተወለዱት ሁሉ ዉስጥ መንፈስ ቅዱስ ይኖራል።  (ሐ) 1 ቆሮ 12:7-11፣ ሮሜ 12:6-8-  ቤተክርስትያን በፀጋ ስጦታዎች የሚሞላዉ […]